ምክር ቤቱ ምርጫ እንዲካሄድና ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ ወሰነ – BBC News አማርኛ

ምክር ቤቱ ምርጫ እንዲካሄድና ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ ወሰነ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/0F1B/production/_111976830_gettyimages-474589376.jpg

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባው ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ የዓለም ጤና ድርጅትና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባስቀመጡት ምክረ ሃሳብ መሰረትም ቫይረሱን በመካላከል ለማድረግ ዝግጅት እንዲደረግ ሲወስን ትምህርት ቤቶችም እንዲከፈቱ ወስኗል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply