ምክር ቤቱ አገራዊ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምላሽና ቀጣይ እርምጃዎች ላይ የውሳኔ ሐሳብ እንዲያቀርቡ ለቋሚ ኮሚቴዎች መራ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 08/2013ዓ.ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አገራዊ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምላሽና ቀጣይ እርምጃዎችን አስመልክቶ ከጤና ሚኒስቴር በቀረበ ምክረ ሐሳብ ላይ የውሳኔ ሐሳብ እንዲያቀርቡ ለሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን ሦስተኛ አስቸኳይ ስብሰባው ከጤና ሚኒስቴር በቀረበለት ሪፖርት ላይ ተወያይቷል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምላሽና ቀጣይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply