ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ በውኃ የተጥለቀለቁ አካባቢዎችን ሁኔታ ተመለከቱ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶክተር) በጣና ሐይቅ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት በውኃ የተከበቡና የተጥለቀለቁ የፎገራ ወረዳ አካባቢዎችን ሁኔታ በአካል ተገኝተው ተመለከቱ።   በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ ዋገጠራ፣ ስንደዬ፣ አባጋሹ፣ ባርጌና ሴላድባ፣ ማርያም ምድር እና አጎራባች አካባቢዎች ያሉ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቀያቸውና የእርሻ ማሳቸው በውኃ ተከበዋል። አርሶ አደሮችም የውኃው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply