ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን አዋሽ የብረታ ብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

Source: https://fanabc.com/2019/12/%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%89%B5%E1%88%8D-%E1%88%AD%E1%8B%95%E1%88%B0-%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%8B%B6-%E1%88%AD-%E1%8B%B0%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%8D%82%E1%8B%AE%E1%8A%95/

 

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል መቐለ የሚገኘውን አዋሽ የብረታ ብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ዶክተር ደብረፂዮንን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ የስራ ሃላፊዎች እና የአከባቢው ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.