ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ ከደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

Source: https://fanabc.com/2019/10/%E1%88%9D-%E1%88%AD%E1%8B%95%E1%88%B0-%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%8A%A0%E1%89%B6-%E1%88%BD%E1%88%98%E1%88%8D%E1%88%B5-%E1%8A%A8%E1%8B%B0%E1%89%A1%E1%89%A5-%E1%88%9D/

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 11፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ከደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን 11 ወረዳዎች እና ከወሊሶ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡

ውይይቱ በወሊሶ ከተማ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን በፖለቲካዊ ፣በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች በማተኮር ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡

በትዝታ ደሳለኝ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.