ሞቃዲሾ አቅራቢያ የአልሸባብ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሰው ሕይወት አለፈ

Source: https://amharic.voanews.com/a/somali-violence-/5042036.html
https://gdb.voanews.com/76390230-4A0D-4903-B4B7-E3A9E29F4290_w800_h450.png

ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ አቅራቢያ በአንድ የጦር ሰራዊት ካምፕ ዛሬ የአልሸባብ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ ስድስት መንግሥት ወታደሮች እና አንድ ካሜራ ባለሙያ ገደሉ። ሌሎች አስራ ሦስት ሰዎች አቆሰሉ፡፡

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.