ሞጣ የተከሰተውን የመስጊዶች ማቃጠል ድርጊት በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል

Source: https://mereja.com/amharic/v2/190018

በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ የተከሰተውን የመስጊዶች ማቃጠል ድርጊት በመቃወም በአዲስ አበባ በኒ መስጊድ እና በተለያዩ የኦሮምያ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል።

ዛሬ ተቃውሞ በተደረገባቸው አካባቢዎችም በአብዛኛው በሰላም መጠናቀቃቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሰዎች ገልፀዋል።…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.