ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ!!!

Source: https://welkait.com/?p=19969

ራሱን የረሳው በቀለ ገርባ!!! (Achamyeleh Tamiru) በቀለ ገርባ የሚባለው ሰውዬ ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ለመሆን የሚያደርገው መውተርተር ሁሌም ያስገርመኛል። ሰውዬው የበላበትን ወጭት ሰባሪና የጎረሰበትን እጅ ነካሽ ስለሆነ ከመቀሌ መልስ በጃዋር ቴሌቭዥን ቀርቦ በሰጠው ቃለ ምልልስ ኦሮሞ ያጠፋውን ማንነቱን ማስመለስ ባይቻላቸውም ከኦሮሞ ባርነት ግን ነጻ ያወጡትንና ዝቅ ብሎ ሊያመሰግናቸው የሚገባውን የኢትዮጵያ ነገሥታትን በተለይም ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክን በእጅጉ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.