ራሳችንን ከሐሰት መረጃ ፈብራኪዎች እንከላከል

በኢትዮጵያና በውጪ በተለይ በማኅበራዊ ሚዲያ የሃሰት መረጃ በማሰራጨትና የበርካታ ሰዎችን ትኩረት በመሳብ በርካታ ገቢ የሚያስገኝ ተከታታይ መሰብሰብ ያልተለመደ ተግባር አይደለም። በተለይ ግን ብዙ ተከታይ አለን በሚሉ ዘንድ ይህ በተደጋጋሚ ሲከሰት መስተዋሉ የሞራልም የስብዕናንም መዝቀጥ በጉልህ የሚያሳይ ነው። ህወሓት በአገራችን ሕዝብ ላይ ካደረሰው የግብረገብነት ዝቅጠት ወደ ተሻለ መንገድ ለመሄድ ጥረት እየተደረገ ባለበት ወቅት በሃሰት መረጃ የሰዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply