ራያ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነች | ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሚኒሻና መከላከያ ሠራዊት በከተማዎች ተበትኗል

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/93973

የዶ/ር ደብረጽዮን  የትግራይ አስተዳደር በራያ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የመከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሚኒሻዎችን በማሰማራት ሕዝቡን በማሸበር ላይ መሆኑ ታወቀ:: የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ከ እለት ወደ ዕለት እየተጋጋለ በመሄዱ የደብረጽዮን አስተዳደር በተለይም በራያ የተለያዩ ከተሞች የራያ ተወላጆች መሬታቸውን ለትግራይ ተወላጆች እንዲሸጡ በማግባባት ላይ ይገኛል:: በትግራይ ቴሌቭዥን ሳይቀር መሬታቸውን ለሚሸጡ የራያ ተወላጆች ከፍተኛ ገንዘብ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.