ሰሞኑን የምናየው ችግርም ባንዲራ ነው ብለን አንሸፋፍን። እሽቅድምድም ነው። (መንግስቱ ዲ .አሰፋ )

Source: https://mereja.com/amharic/v2/51331

ፖለቲካ፣ ርዕዮት ዓለም እና ንትርኩ፣ አልፎም ግጭቱ እና መገፋፋቱ፣ የኢትዮዮጵያ ሃገር ግንባታ የታሪክ አረዳድ ተቃርኖዎች፣ የቡድን ፖለቲካ፣ ይባስ ብሎም ፕሮፓጋንዳ ጠፍቶኝ አይደለም። በደንብ አድርጌ እረዳለሁ።
ሰሞኑን የምናየው ችግርም ባንዲራ ነው ብለን አንሸፋፍን። እሽቅድምድም ነው። የፖለቲካ ትርከትን እና የሥልጣን ማዕከላዊ ቦታን ለማግኘት የሚደረግ ፍትግያ ነው። ግራ ዘመሙም እንዳለ ቀኝ ዘመሙም አለ። አብዮተኛም አድሃሪውም አለ። ስንቱ ሃገር ገብቶ የለ እንዴ? ስንቱ ተነፈሰ? ስንቱ በአየሩ በሞገዱ በድምፅና በምስል፣ በሰልፍና በስድብ፣ በፉከራ ሰማን ዐየን። ኧረ ደርጉም አለ። ድፍርስ ነው አልጠራም። ጥሩ ነው ይጠራል። ጊዜ ነው ዳኛው።
ከምንም በላይ ያስተዋልኩት አለመተዋወቃችንን ነው። ለመተዋወቅም ፍላጎት ስናሳይ አላየሁም። ብሔርተኝነት (ዘውጌውም ሆነ ሲቪኩ) የአንፃራዊነት ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር ያው

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.