ሰበር ዜና። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ

Source: http://www.yegnagudday.com/2018/03/02/%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%AD-%E1%8B%9C%E1%8A%93%E1%8D%A2-%E1%8B%A8%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A5-%E1%89%B0%E1%8B%88%E1%8A%AB%E1%8B%AE%E1%89%BD-%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%88%AD-%E1%89%A4%E1%89%B5-%E1%8B%A8/

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ

አስቸኳይ አዋጁ ከሁለት ሶስኛ ድምጽ በላይ ማግኙቱ በመቻሉ በምክር ቤቱ መጽደቅ ችሏል፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሚንስትሮች ምክር ቤት ታውጆ መቆየቱ ይታወሳል።

ምክር ቤቱ አስቸካይ የጊዜ አዋጁን ያጸደቀው ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው ነው።

የሚንስትሮች ምክር ቤት የካቲት 9/2010 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወሳል።

Share this post

One thought on “ሰበር ዜና። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ

 1. *ይህ የፈረደበት ዩኒቨርሲቲ እንደ ጎሎ ዛፍ በበዛ ዘመን የፊደል ቆጣሪና ቀመር አዋቂው ቁጥር እንዲህ መላ ቅጡእንዴት ጠፋ!?
  በሕግና ሥርዓት የአንድን ሀገር አስችኳይ አዋጅ ማናናቅ መቃወምም ሆነ ድምፅ አለመስጠት ነገሩ እንዲው በጭብጫቦ እናሳልፈው እንዳሉት ብ/ጄ አባ ዱላ…ማን እጅ አወጥቶ ማን እንደቆጠበ ባይታወቅም አዋጁ ቢወድቅ እንኳ እነአጅሬዎች እራሳቸው ወንጀል አቀናብረው ብጥጥብጥ አስነስተው”የፓርላማ አባላቱ በሀገር መደፈር/ብጥብጥና ውድመት ላይ የተደረገ ትብብር “ብለው ካስቀመጧቸው ጓዳ እየለቀሙ ልዩ ጥቅማጥቀማቸውን ገፈው ላጭተው ያስገቧቸው እዚያው ደርግ የሚያሰቃይበት ህወሓት/ኢህአዴግ ጥፍር እየነቀለ፡ ዘቀዝቆ ከሚያጫውትበት ጥራትና ብቃቱ ዘመናዊ ከሆነው ማዕከላዊ ያጉራቸው ነበር ።
  * እነኝህ ሰዎች እንኳን ሽብር መፍጠር ጦርነት መፍጠር እንችላለን ያሉትን ማመን ነው።
  *ይልቁንም በአዋጁ አፈጻጸም ላይ ተቧድኖ በጋራ የሕዝብ መብት ጥሰት እንዳይኖር በዚያው ፓርላማ ላይ መሞገት ይሻላል።
  ለመሆኑ ህወሓት/ኢህአዴግ ፓርላማወን ያሸነፈው ፻በ ፻ አደለምን!? ያም ማለት…
  (፭፻፵፯) መቀመጫ ከሰው ጋር አለው፡(፺፰ አባላት አውጫጭኝ!?)
  ዛሬ (፰) ሰዎች በሞትና ሀገር በመልቀቅ አልነበሩም።
  (፯) አባላት ድምጽ ባስቸኳይ አዋጁ ላይ ይፅደቅ አይፅደቅ ድምጽ አልሰጡም፡
  (፹፰) የአስቸኳይ አዋጁን ተቃውመዋል፡
  ፫፻፵፮ አዋጁን መውጣትና መተግበር ደግፈው አሳልፈዋል፡ የፓርላማ ፫/፬ኛ = ፫፭፱ ቢሆንም ፫፻፵፮ አለፈ።
  ፹፰ + ፯ + ፰ + ፫፻፵፮ = ፬፻፵፱
  ፭፻፵፯ – ፬፻፵፱ = ፺፰ አባላት የት ሄዱ/ገቡ
  ፹፰ + ፯ + ፰ + ፺፰ = ፪፻፩
  ፪፻፩ + ፫፻፵፮ = ፭፻፵፯
  ********************************!

  Reply

Post Comment