ሰበር ዜና -የሎሬንት ፀጋዬ ገብረመድህን ቤተሰብ ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴን አስከሬን ከቤተሰቦቻቸው ለመንጠቅ የሞከረው ጀዋር እና የድርጊቱ ፈፃሚዎች 35 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል።

Source: https://www.gudayachn.com/2020/06/35.html

ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ (ጉዳያችን ዜና)በጀዋር እና ግብረአበሮቹ ተግባር በርካታ የአምቦ፣የኦሮምያ እና ሌላውን ኢትዮጵያዊ አበሳጭቷል። ከእናቱ ወ/ሮ ጉደቱ ሆራ እና ከአባቱ አቶ ሁንዴሳ ቦንሳ ከአዲስ አበባ በስተ ምዕራብ 135 ኪሎሜትር ርቀት በምትገኘው በአምቦ ከተማ የተወለደው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴ ትናንት ሰኔ 23/2012 ዓም በአዲስ አበባ ገላን ኮንደሚንየም አካባቢ ባልታወቁ ሰዎች መኪናው ውስጥ እያለ በተተኮሰ ጥይት በሚያሳዝን መልኩ ህይወቱ አልፏል።የድምፃዊው ሕይወት በእንዲህ ዓይነት መልኩ መቀጠፉ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ክፉኛ አሳዝኗል።ጉዳያችንም በድምፃዊ ሃጫሉ ሞት ላዘኑ ቤተሰቦቹ መፅናናትን

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.