ሰበር ዜና የኦሮሚያ ክልል ለ 2,345 እስረኞች ምህረት አደረገ

Source: https://kalitipost.com/%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%AD-%E1%8B%9C%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9A%E1%8B%AB-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%88%88-2345-%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%8A%9E%E1%89%BD-%E1%88%9D/

ሰበር ዜና የኦሮሚያ ክልል ለ 2,345 እስረኞች ምህረት አደረገ። የክልሉ የኮሚን ኢኬሺን ሀላፊ የሆኑት አቶ አዲሱ አረጋ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንደ ገለጹት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ለእስረኞች ምህረት አድርገዋል።

ይሁን እንጂ እስረኞቹ የፖለቲካ እስረኞች ይሁኑ ወይም በመደበኛ የወንጀል ድርጊት ታስረው የነበሩ ይሁን ምንም ማብራሪያ አልሰጡም።

ከሳምንታት በፊት ኢህአዴግ የፖለቲካ እስረኞችን እፈታለሁ ካለ በኋላ የፖለቲካ እስረኞች የሉም በማለት ነገሩን ማወሳሰቡ አይዘነጋም።

 

Share this post

One thought on “ሰበር ዜና የኦሮሚያ ክልል ለ 2,345 እስረኞች ምህረት አደረገ

Post Comment