ሰበር ዜና – የፈንቅል አስተባናሪ የሆነው የማነ ንጉሰ ዛሬ ጥዋት በአዲስ አበባ 22 የተባለ ቦታ የመግደል ሙከራ

ከሶስት ቀን በፊት ፌስቡክ ኣካውንቱ ሃክ ተደርጓል። ሊገድሉት የሞከሩት የህወሓት ደህንነት ሰዎች ናቸው ከ22 ሳሪስ ሲሸሹ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በጣም መዳፈር በዝቷል እኛም እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን። ፈንቅል የማነን በመግደል አይቆምም በስውር የሚሰሩ አመራር ብዙ ናቸው። Meles Bisrat የፈንቅል አመራር —-

Source: Link to the Post

Leave a Reply