“ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም” ጠ/ሚ/ር ሀምዶክ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/105799

 ግንቦት 28 ፣ 2012 የሱዳን ጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሀምዶክ ከሱዳን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ሀገራቸው ከጎረቤት ኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም ሲሉ ተናገሩ፡፡ እንደ አል ዐይን ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሄን ያሉት በሱዳን በነበረው የለውጥ እንቅስቃሴ ወቅት የሀገሪቱ መከላከያ ሰራዊት የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ሀሰን አልበሽርን ከስልጣን ካወረደ በኋላ ለተቃውሞ አደባባይ የነበሩ ሰልፈኞች ወደ ቤታቸው

The post “ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጸብ የመፍጠር ዓላማ የላትም” ጠ/ሚ/ር ሀምዶክ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.