ሳይንቲስቶች የአንበጣ መንጋ እንዲፈጠር ምክንያት የሆነውን ኬሚካል ማወቃቸውን አስታወቁ

ሳይንቲስቶች የአንበጣ መንጋ እንዲፈጠር ምክንያት የሆነውን ኬሚካል ማወቃቸውን አስታወቁ፡፡ በቀን የራሳቸውን ክብደት ያክል የሚመገቡት አንበጣዎች በብዛት ሲሰባሰቡ ሰብል ማውደማቸው በኢትዮጵያ ተከስቶ መታየቱ የሚታወስ ሲሆን፣ ከቅርብ ወራት በፊት እንኳ ኢትዮጵያንና ኬኒያን ጨምሮ በበርካታ የአፍሪቃ ሀገራት ከፍተኛ የሰብል ውድመት ማድረሱ ይታወቃል፡፡ ተመራሪዎቹ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply