ስድስተኛው የበጎ ሰው ሽልማት ነሐሴ 27 ቀን 2010 ዓ.ም በኢንተር ኮንትነንታል ሆቴል ይከናወናል።እጩዎቹ ይፋ ሆነዋል።

Source: http://www.gudayachn.com/2018/08/27-2010.html

ፎቶ በ2009 ዓም  በአምስተኛው የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊዎች በከፊል 

በእዚህ ፅሁፍ ስር : – 
– የበጎ ሰው ሽልማት የሚሰጥባቸው አስር ዘርፎች ያገኛሉ፣
– ነሐሴ 27፣2010 ዓም በኢንተርኮንትነንታል ሆቴል የሚደረገው ስድስተኛው የሽልማት ስነ ስርዓት ለመካፈል የሚመዘገቡበትን ኦን ላይን ሊንክ ያገኛሉ፣
– የዘንድሮውን ሽልማት አስመልክቶ ኮሚቴው የሰጠው መግለጫ ቪድዮ ያገኛሉ፣
– በመጨረሻም የአለፈው ዓመት የበጎ ሰው ሽልማት ስነ ስርዓት ቪድዮ ያገኛሉ።
===========================
ጉዳያችን GUDAYACHN 
ነሐሴ 19/2010 ዓም (ኦገስት 25/2018 ዓም)

ኢትዮጵያ ላለፉት አርባ ዓመታት ያህል

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.