ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ከህፃናት ማሳደጊያ ከተውጣጡ ታዳጊዎች ጋር አዲስ ዓመትን እያከበሩ ነው

Source: https://fanabc.com/2019/09/%E1%89%80%E1%8B%B3%E1%88%9B%E1%8B%8A%E1%89%B5-%E1%8A%A5%E1%88%98%E1%89%A4%E1%89%B5-%E1%8B%9D%E1%8A%93%E1%88%BD-%E1%8A%A8%E1%88%85%E1%8D%83%E1%8A%93%E1%89%B5-%E1%88%9B%E1%88%B3%E1%8B%B0%E1%8C%8A/

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዲስ አበባ ከሚገኙ የህፃናት ማሳደጊያ ከተውጣጡ 650 ታዳጊዎች ጋር አዲስ ዓመትን እያከበሩ ነው።

ነገ የሚገባውን 2012 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በተዘጋጀው ክብረ በዓል ላይ የቁርስ እና የምሳ ግብዣ ለህፃናቱ ተደርጓል።

ከ18 ማዕከላት የተውጣጡት ህፃናቱም የተለያዩ ትእይንቶችን አቅርበዋል።

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በበኩላቸው የአልባሳት እና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ለህፃናቱ የሚያበረክቱ ይህናል።

በፍሬህይወት ሰፊው

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.