ቅንጅትን ያፈረሱት አቶ ልደቱ አያሌው እኔ ካልመራሁት በሚል ኢዴፓ ፈርሷል ማለታቸው ፓርቲውን አስቆጣ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/40291

ልደቱ አያሌው ኢዴፓን እየበጠበጠ ነው ፤ ቅንጅትን ያፈረሱት አቶ ልደቱ አያሌው እኔ ካልመራሁት በሚል ኢዴፓ ፈርሷል ማለታቸው ፓርቲውን አስቆጣ።
እነ አቶ ልደቱ አያሌው “ኢዴፓ” መፍረሱን ይፋ አደረጉ
“ኢዴፓ አልፈረሰም፤ፈረሰ ያሉትን በህግ እንጠይቃለን” – ዶ/ር ጫኔ ከበደ ፤ የኢዴፓ ፕሬዚዳንት
“ፓርቲው የፈረሰው በምርጫ ቦርድ የተዛባ ውሳኔ ምክንያት ነው”  አቶ ልደቱ አያሌው፤

በምርጫ ቦርድ የተዛባ ውሣኔ ምክንያት ከተመሠረተ 25 አመታት ያስቆጠረው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በይፋ መፍረሱን እነ አቶ ልደቱ አያሌው ያስታወቁ ሲሆን የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ በበኩላቸው፤ “ፓርቲው አልፈረሰም፤ ፈረሰ ያሉትን በህግ እንጠይቃለን” ብለዋል፡፡
የቀድሞ የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌውን ጨምሮ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ በቅርቡ መመረጣቸውን ያስታወቁት አቶ አዳነ ታደሰና

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.