በልደታ ክፍለ ከተማ ከ35 ሺህ ብር በላይ ነባሩ ባለሃምሳ ሐሰተኛ የብር ኖት ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2013ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ከ35 ሺህ ብር በላይ ነባሩ ባለሃምሳ ሐሰተኛ የብር ኖት ከነተጠርጣሪው ተይዞ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ከጥርጣሬ በመነሳት በአንድ ግለሰብ ላይ ባደረጉት ድንገተኛ ፍተሻ በእጅ ቦርሳው ውስጥ 35 ሺህ 50 የቀድሞውን ባለሃምሳ ሐሰተኛ የብር ኖት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply