በልደታ ክ/ከተማ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 250 የቀበሌ ቤቶች ለተቸገሩ ወገኖች ተላለፋ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/91850

በአዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 250 የቀበሌ ቤቶች ለተቸገሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተላለፋ። ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በተገኙበት የቁልፍ ርክክብ ተደርጓል። በህገወጥ መንገድ ተይዘው የቆዩ ቤቶችን በመለየት በቤት እጦት ለሚንገላታው ነዋሪ የማስተላልፍ ስራ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ኢንጅነር ታከለ ተናግረዋል። በተመሳሳይ ቂርቆስ ክፍለከተማም 199 ቤቶች ተለይተው ለተቸገሩ ወገኖች መተላለፋቸው ይታወሳል። ምንጭ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.