“በሕወሐት አዝጋሚ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሴራ የኢትዮጵያ ህዝብ የነፃነት ትግል አይቀለበስም!!!” – (ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተሰጠ መግለጫ)

Source: http://www.zehabesha.com/amharic/?p=82839

ሕወሐት/ኢሕአዴግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ጥልቅ ተሃድሶ የኢትዮጵያን ህዝብ በወታደራዊ አገዛዝ አፍኖ ለህዝብ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ ለመስጠት ሳይሞክር ለአለፉት ሁለት ዓመታት በተለያዩ ጊዚያት በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን የሚገልፁ ዜጎችን መግደልና በጅምላ ማሰር የእለት ከዕለት ስራው አድርጎ ቆይቷል፡፡ ገዥው ቡድን ለጊዜውም ቢሆን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊያዳፍን የሞከረው የህዝብ የነፃነትና የእኩልነት ጥያቄ በአስቸኳይ ጊዜ አወጁ ወቅትና አዋጁም ከተነሳ በኋላ […]

Share this post

Post Comment