በሕወሓት እና በግብፅ መንደር ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሯል

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107395

ጉዳያችን – በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አሕመድ የሚመራው የለውጥ ኃይል በእዚህ ሳምንት በከፍተኛ ደረጃ ወደፊት ተስፈንጥሯል ማለት ይቻላል።ዓርብ ሰኔ 26፣2012 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፀጥታ እና የፍትህ አካላት ያሉበትን ኮሚቴ ሰብስበው ባደረጉት ውይይት ላይ ሰሞኑን እየተደረገ ያለው ጥፋት ቀደም ብሎ በደህንነት መስርያቤት ተመስርቶ የነበረው የ”ኢኤንኤን” ቴሌቭዥን ከሁለት ዓመት በፊት የሚያሳየውን የስፖርት ጨዋታ አቁሞ በኦሮሞ እና አማራ መሃል ጠብ እንዳለ ለማስመሰል የነዛው ፕሮፓጋንዳ ቅጥያ ነው ያሉ ሲሆን፣ አንድ ጊዜ ዓቢይ ታፈነ ሌላ ጊዜ ታከል ታፈነ እያሉ የሚያወሩ ከንቱ ምኞታቸውን ነው የሚነግሩን

The post በሕወሓት እና በግብፅ መንደር ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሯል appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.