በሕዝቦች መካከል ጥርጣሬ እንዲኖር የሚተጉ ኃይሎችን በጋራ መታገል እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያን አንድነት የሚፈታተኑ ኃይሎችን ለመታገል የድርሻቸውን እንደሚወጡ ከአብመድ ጋር ቆይታ ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታውቀዋል፡፡ ምርጫ በሂደቱ እንጂ በውጤቱ አይለካም፤ የምርጫ ውጤት የሂደቱ ነጸብራቅ ነው፤ ለዚህም በቂ ጊዜ ወስዶ ጥሩ ዝግጅት ማድረግ ይገባል፤ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ስድስተኛውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ በወቅቱ ለማካሄድ የሚያስችል በቂ ዝግጅት ማድረግ አስቸጋሪ በመሆኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply