በመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/44466
https://mereja.com/amharic/v2

(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 10/2010) በምስራቅ ጎጃም ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። በዞኑ ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ስድስት የቤተሰብ አባላትና ሌሎች ሁለት ልጆች  ሞተዋል፡፡ የብሔራዊ ሚትዮሮሎጂ ድርጅት በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች በክረምቱ ወራት የጎርፍ አደጋ እንደሚኖር አስቀድሞ ማስጠንቀቁም ታውቋል። በምስራቅ ጎጃም ዞን በእነገት ቀበሌ ልዩ ስሙ ወይን ውሃ በተባለ ጎጥ …

The post በመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.