በመተከል አማሮች እየታረዱ ነው (ሙሉቀን ተስፋው)

Source: http://welkait.com/?p=14468

ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቱት አሰቃቂ ምስል የ14 ዓመት ልጅ የሆነው የአበጠር ወርቁ ነው፡፡ አበጠር ወርቁ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ትናንት ግንቦት 6 ቀን 2010 ዓም የጉምዝ ጎሳ አባለት ዐይኑን አፍርጠው ብልቱን ቆርጠው ወስደውታል፡፡ ከአንገቱ በላይ ያለው አካሉ ተበጣጥሷል፡፡ አበጠር ወርቁ በሞትና በሕይወት መካከል ሆኖ በአሁኑ ሰዐት በመተከል ሆስፒታል ይገኛል፡፡ ቤተሰቦቹን ከመሸ በስልክ አግኝቻቸው ነበር፤ ልጃቸውን …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.