በመተከል ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ተሳተፈዋል የተባሉ 358 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር መዋላቸውን የክልሉ ሰላም ግንባታ እና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡

በመተከል ዞን በተለያዩ አካባቢዎች ከተፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ጋር በተያያዘ ተሳተፈዋል የተባሉ 358 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ሰላም ግንባታ እና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አበራ ባያታ እንደተናገሩት በቅርቡ በመተከል ዞን የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ለማረጋጋት እና በቀጥታም ሆነ በተለያዩ መንገዶች በተዘዋዋሪ ተሳትፎ ባደረጉ አካላት ላይ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር የክልሉና የፌዴራል መንግሥት በትኩረት እየሠሩ ናቸው፡፡ ከሰሞኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply