በሜልበርን የሴቶች የአማራ ህብረት ኮ/ል ደመቀ ታሪክ የሰራበትን ቤት ሙዝየም ለማድረግ $4,000 ርዳታ አደረጉ

Source: https://welkait.com/?p=16279

(Alem Tiruneh) ኃምሌ 5 አምስትን በማስመልከት በሜልበርን የሴቶች የአማራ ህብረት ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ ኮረኔል ደመቀ ታሪክ የሰራበትን ቤት ሙዝየም ለማድረግ በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ባቀረብነው የፎቶ ጨረታ ያገኘነውን $4,000 የአውስትራልያ ዶላር በኢትዮጵያ 80,640 ብር ለዚህ ስራ ለተመደቡት ሰወች በተከፈተው አካውንት ገቢ አድርገናል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ የተቻላችሁን አስተዋጽኦ ላደረጋችሁ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን። በፕሮግራሙ ላይ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.