በምስራቅ ጎጃም ሁለት ትምህርት ቤቶች ስማቸው ሊቀየር ነው

Source: https://mereja.com/amharic/v2/44468
https://mereja.com/amharic/v2

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 10/2010) በምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች ስማቸው ሊቀየር መሆኑ ተገለጸ። በአቶ መለስ ዜናዊና በግንቦት 20 ሲጠሩ የነበሩት ትምህርት ቤቶች ስያሜያቸው እንዲቀየር መወሰኑን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በሸበል በረንታና በአዋበል ወረዳዎች የሚገኙት የሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች እስካሁን ሲጠሩበት የነበሩበት ስያሜዎች የሚወክሉን አይደሉም በሚል እንዲቀየሩ ነው ከስምምነት የተደረሰው። በሌላ በኩልም በባህርዳር የሚገኘውና በግንቦት …

The post በምስራቅ ጎጃም ሁለት ትምህርት ቤቶች ስማቸው ሊቀየር ነው appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.