በምዕራብ ወለጋ ቄለም ከተማ  ንግድ ባንክና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተዘረፉ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/83741

በምዕረብ ወለጋ ቄለም ከተማ  ንግድ ባንክና ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ተዘረፉ ። ራሳቸውን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አባል ነን ያሉ ታጣቂዎች በዛሬው ዕለት በምዕረብ ወለጋ ቄለም ከተማ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክን ዘርፈዋል።
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ላይ ዝርፊያ ሲካሄድበት ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። በዝርፊያው ወቅት በሰውና በንብረት ላይ ሌላ የደረሰ ጉዳት መኖሩ እስካሁን አልተረጋገጠም።
@ Addis Standard

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.