በምዕራብ ጎንደር መተማ ደለሎ አካባቢ ተፈጠረ በተባለው የድንበር ውዝግብ ብአዴን ቁርጠኛ አቋም እንዲይዝ ተጠየቀ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/55818

በምዕራብ ጎንደር መተማ ደለሎ አካባቢ ተፈጠረ በተባለው የድንበር ውዝግብ ብአዴን ቁርጠኛ አቋም እንዲይዝ ከጉባኤተኞች መነሳቱን የጉበኤው ቃል አቃባይ አቶ ምግባሩ ከበደ ገለፁ

ከተጀመረ ሁለተኛ ቀኑን የያዘው 12ኛው የብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ ትናንት በተነሱ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ሲያደርግ መዋሉን የጉባኤው ቃል አቀባይ አቶ ምግባሩ ከበደ ገልፀዋል፡፡
እንደ ቃል አቀባዩ ገለፃ በዛሬው የጉባኤው ውሎ ሁለት ዐበይት ጉዳዮች ተነስተዋል ነው ያሉት፡፡

ከህግ የበላይነት ጋር በተያያዘ የክልሉን ህዝብ ሰላም ማስጠበቅ የብአዴን የቤት ስራ መሆኑን ጉባኤተኛው ጠንከር ያለ አቋም መያዙንም ገልፀዋል፡፡
ከአማራ ክልል የወሰንና ድንበር ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ሰፊ ውይይች ተደርገዋል ያሉት አቶ ምግባሩ፤ በተለይም በምዕራብ ጎንደር መተማ ደለሎ አካባቢ ተፈጠረ በተባለው የድንበር ውዝግብ ብአዴን ቁርጠኛ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.