በሞያሌ የመንግስት ተቋማት እየወደሙ ነው።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/74788


በበሞያሌ ከተማ ከሶስት ቀናት በፊት በሶማሊና በኦሮሞ መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም እንደቀጠለ ነው፡፡ በግጭቱ ሳቢያ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ሲሆን በመኖሪያ ቤቶች፤ በትምህርት ቤቶች፤ በፓሊስ ጣቢያና እንዲሁም የጤና ጣቢያ ባሉ የመንግስት ተቋማት ላይም ከፍተኛ የሆነ ውድመት እየደረሰ ይገኛል፡፡

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.