በረከት ስምኦን እና ታደሰ ጥንቅሹን ከብአዴን ተባረሩ!!

Source: https://welkait.com/?p=16522

ብአዴን በረከትን ስምኦንን እና ታደሰ ጥንቅሹን ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አገደ!! Aug 24 2018 አቶ በረከትን ስምኦንን እና ታደሰ ጥንቅሹን በጥረት ድርጅቶች ላይ በፈጠሩት ችግር ምክንያት ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባለንት ታግደው ጉዳዮ እንዲጥራ ተወስኗል!!   የአማራ መገናኛ ብዙሃን Amhara Mass Media Agency ሰበር ዜና አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ፡፡ ባሕር ዳር፡ነሀሴ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.