በራያ አላማጣ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል

Source: https://mereja.com/amharic/v2/59712

በራያ አላማጣ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል!!
ትህነግ በትላንትናው እለት ከትግራይ በአበል ያመጣቸውን ሰዎች ገሚሱን በስብሰባ አዳራሽ አብዛሃኞቹን ደግሞ በአላማጣ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍሎች በቡድን በመከፋፈል የራያ ህዝብ ትግሬ እንደሆነና የማንነት ጥያቄ እንደለለው እያስተማሩ ሲውሉ በተጓዳኝ የራያ ህዝብ በልዩ ዞንነት በትህነግ የትግራይ ክልል ስር እንዲሆን እንደጠየቁ ተደርጎ እንዲያቀርቡ ሲሰብኩ ውለዋል።

ሆኖም ግን እውነተኛው የራያ ህዝብ እና የህዝቡ መከታ የሆነው የራያ ስበር በወሰደው የተቃውሞ እርምጃ እና የድምጻችን ይሰማ እንቅስቃሴ በሰብሳቢዎቹም ይሁን በተሰብሳቢዎቹ ላይ ከባድ መደናገጥን ፈጥሯል።
ከዚህም መዳናገጥ የተነሣ ስብሰባውን ሲያስተባብሩ የዋሉት ባለስልጣናት ከምሽቱ 1:30 በልዩ ሃይሉ ታጅበው ማይጨው ሄደው ለማደር የተገደዱ ሲሆን ከትግራይ የመጡት ተሰብሳቢዎችም ለህይወታችን ስለምንሰጋ ከዚህ አንወጣም በማለት በከባድ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.