በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/46051
https://mereja.com/amharic/v2

በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 15 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢሳት ወኪል ከሥፍራው እንደዘገበው ፣ተፈናቃዮቹ ወደ ጅግጅጋ እንዲመለሱ የተደረገው ከተማው በመረጋጋቱና የአካባቢው ሰላም ወደ ቀድሞው ሁኔታ በመመለሱ ነው። በአብዲ ኢሌይ ሲመሩ የቆዩት የልዩ ኃይል አባላት በፈጸሙት …

The post በሰሞኑ የጅግጅጋ ግጭት በአብዲ ኢሌይ ኃይላት የተከፈተባቸውን ጥቃት በመሸሽ ሀረር ከተማ ውስጥ ተጠልለው የነበሩ በመቶ የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች ወደ ጅግጅጋ ተመለሱ። appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.