በሰኔ ወር ለግድቡ ግንባታ ከ87 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/109011

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከውጭና ከአገር ውስጥ በተደረገ ድጋፍ በሰኔ ወር ብቻ 87 ሚሊዮን 250 ሺ ብር ገቢ መሰብሰቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በጽሕፈት ቤቱ የህዝብ ግንኙነት የሚዲያ ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ አብርሃም በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ መንግሥት ለግድቡ ግንባታና በግድቡ የውሃ ሙሌት የሦስትዮሽ ድርድር ላይ ባሳየው ቁርጠኛ አቋም ተቀዛቅዞ የነበረው የህብረተሰቡ ድጋፍ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። በሰኔ ወር ብቻ ለግድብ ግንባታ ከውጭና ከአገር ውስጥ በቦንድ ግዢ፣ በስጦታና በ8100 A አጭር የጽሑፍ መልዕክት በተደረገ ድጋፍ 87 ሚሊዮን 250 ሺ ብር ገቢ ተሰብስቧል። በበጀት ዓመቱ ደግሞ ለግድብ ግንባታ ከውጭና ከአገር ውስጥ

The post በሰኔ ወር ለግድቡ ግንባታ ከ87 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.