በሱዳን በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99244

የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አበደላ ሐምዶክ በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከራሳቸው አልፈው ለአገሪቱ ኦኮኖሚ ጉልህ አበርክቶ ያላቸው መሆኑን በመጥቀስ በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች ጋር በመነጋጋር አፈሳው እንዲቆም እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፍርድ ቤቶችና በጸጥታ አካላት የሚደርሱ ጥፋቶችን አስመልክቶ ሪፓርት እንዲቀርብላቸው መመሪያ ማስተላለፋቸውን ጠቅሰው ጉዳዩ በአጭር ጊዜ ውስጥ እልባት […]

The post በሱዳን በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post በሱዳን በቅርቡ የወጣው ሕግ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከት እንዳልሆነ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.