በሻሸመኔ በጋጠ ወጥ ወጣቶች ከተደበደቡ ሙስሊም ወንድሞቻችን ጎን መቆም አለብን።መንግስት በክልል የወረዳ እና ዋና ከተሞች ሕዝብ የመረጣቸው ታጣቂ ሚሊሻዎች ማደራጀት አለበት።

Source: https://www.gudayachn.com/2018/12/blog-post_25.html

(ጽሁፉ ከጽሁፉ ስር የተለጠፈው፣ የጃኖ ባንድ ሙዚቃ ልዑክ ሀሳብ ጋር አይገናኝም)

ጉዳያችን/ Gudayachn
ታሕሳስ 17/2011 ዓም (ዴሰምበር 26/2018 ዓም)

በኢትዮጵያ ከመጋቢት 24/2010 ዓም የመጣው ለውጥ ተከትሎ፣ ለውጡ እጅግ በርካታ መልካም ዕድሎችን ለኢትዮጵያ የማምጣቱን ያህል በአንዳንድ አክትቪስቶች የሚመሩ እና ከአክትቪስቶቹም ውጭ የሆኑ ፍፁም ጋጠወጥ ወጣቶች በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ክፍሎች ሽብር በሰላማዊው ሕዝብ ላይ እየፈፀሙ እንደሆነ ይሰማል።ከአራት ወራት በፊት የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር ቴሌቭዥን እራሳቸውን ቄሮ በሚል ስም ያደራጁ ወጣቶች ከከተማው ዳር የእስር ቤት ከፍተው ዜጎችን ሲያሰቃዩ እንደነበር

Share this post

One thought on “በሻሸመኔ በጋጠ ወጥ ወጣቶች ከተደበደቡ ሙስሊም ወንድሞቻችን ጎን መቆም አለብን።መንግስት በክልል የወረዳ እና ዋና ከተሞች ሕዝብ የመረጣቸው ታጣቂ ሚሊሻዎች ማደራጀት አለበት።

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.