በሻሸመኔ ቢያንስ አራት ሰዎች ሞቱ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/42873
https://mereja.com/amharic/v2

በሻሸመኔ አቶ ጃዋር መሐመድን ለመቀበል በተሰናዳ መርኃ-ግብር ላይ በተፈጠረ ግፊያና በተሳታፊዎች ጥቃት ቢያንስ 4 ሰዎች ሞቱ። ቦምብ ይዞ ተገኝቷል በሚል ጥርጣሬ በተሳታፊዎች የተያዘ አንድ ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ ተሰቅሎ ተገድሏል። ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ልዑካን ቡድን በሌሎች አካባቢዎች ያቀዷቸውን ጉብኝቶች ሰርዘዋል…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.