በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር በጥይት ተገደሉ።

Source: https://amharaonline.org/%E1%89%A0%E1%89%A1%E1%88%AB%E1%8B%A9-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B-%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8D%80%E1%88%98-%E1%8C%A5%E1%89%83%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%8B%8D-%E1%8D%96/

አሥራት:_ የካቲት 13/2012 ዓ/ም ዛሬ የካቲት 13/2012 ዓ/ም በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ በጥይት መገደላቸው ታውቋል። ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር የነበሩ የአዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የቆሰሉ ሲሆን ወደ ሆስፒታል ተወስደው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ተብሏል። ጥቃት የተፈፀመው ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ ሲሆን ሁለቱ የፀጥታ ኃላፊዎች አብረው ምሳ በመብላት ላይ እንደነበሩ ተገልፆአል። ይህ ዘገባ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ከመንግስት ጥቃቱን እና ጥቃት ፈፃሚውን በተመለከተ የተሰጠ …

The post በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር በጥይት ተገደሉ። appeared first on National Amhara Movement Support Site – የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ደጋፊዎች ድህረ ገጽ.

Share this post

One thought on “በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር በጥይት ተገደሉ።

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.