በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በ23 ሚሊዮን ብር የተገነቡ የትምህርት ቤቶች ማስፋፊያ ግንባታዎች ተመረቁ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 07/2013 ዓ.ም (አብመድ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና በበጎ ፈቃደኛ ባለሃብት የተገነቡ የማስፋፊያ ግንባታዎች ለ2013 የትምህርት ዘመን ዝግጁ ሆነዋል። በፕሮግራሙ ላይ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)ን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። የማስፋፊያ ግንባታዎቹ 23 ሚሊዮን ብር ወጭ እንደተደረገባቸው በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ተገልጿል፡፡ የመማሪያ ክፍሎች፣ የአስተዳደር ሕንጻዎች እና ቤተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply