በቤተክርስቲያንና በዩንቨርስቲዎች ላይ የሚደርሰው ግፍ በመቃወም በጎንደር ምእመናን ቁጣቸውን ገለጹ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/170133

መንግስት ህልውናችን ካላስጠበቅ እራሳችን ለማስጠበቅ እንገደዳለን!
በዩንቨርስቲወች የሚደርሰው ሀይማኖታዊ ግፍ በአስቸኳይ ይቁም!
መንግስት ፖለቲካዊ ሽፋን በመስጠት በቤተክርስቲያን ላይ የሚያደርሰውን ግፍ :ግድያ: ማቃጠልና ማፈናቀል ባስቸኩዋይ ያቁም!
መንግስት ካለ የዘመኑን አህመድ ግራኞች ና የዘመኑን ዮዲት ጉዲትን ለፍርድ ያቅርብልን!!!

 

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.