በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጋር በተያያዘ 504 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሙን አስመልክቶ መግለጫ እየሰጠ ነው። በመግለጫውም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተፈጠረው ጥቃት ጋር በተያያዘ 504 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ በማጣራት ላይ መሆኑን አስታውቋል። ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረው ሁከት እና ብጥብጥ 8 ሺህ 666 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለው በ4 ሺህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply