በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 600 ሺህ ብር በህገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የተገኘ ግለሰብ ተያዘ::

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ድንበር አካባቢ 600 ሺህ ብር በህገ-ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር የተገኘ ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የክልሉ ሠላም ግንባታ እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሙሳ ሃሚድ እንደገለጹት ግለሰቡ ገንዘቡን ሲያዘዋወር የተገኘው ትናንት በአሶሳ ዞን ሱዳን ጠረፍ በሆነችው ኩርሙክ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ግለሰቡ 600 ሺህ ብር በሞተር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply