በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተከሰተው ምንድን ነው? – BBC News አማርኛ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተከሰተው ምንድን ነው? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4842/production/_113689481_mediaitem106649284.png

ከሳምንት በፊት ጀምሮ ማንነታቸው ያልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች በተለያዩ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች በፈጸሟቸው ጥቃቶች ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች እንደተገደሉና ንብረት ላይም ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የነዋሪዎችን ህይወትና ንብረትን ኢላማ ያደረጉት ጥቃቶችን የሚፈጽመው ወገን ማን እንደሆነ የታወቀ ነገር የለም። በአሁኑ ጊዜ የመከላከያ ሠራዊት መሰማራቱም ታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply