“በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ የአማራ እና የሌሎችም ሕዝቦች ጥያቄዎች በህጋዊ እና በሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ይሰራል እንጂ የሕዝብ እና የፓርቲውን መሠረታዊ አጀንዳዎች ልንተዋቸው አንችልም፡፡” አቶ ዮሐንስ ቧያለው

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99276

አማራውን ሆን ተብሎ በተዛባ ትርክት የሚፈርጁትን ሥርዓት ማስያዝ እንደሚገባ በሚኒሶታ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እና የአማራ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሚኒሶታ ከሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እና የአማራ ጉዳይ ያገባናል ከሚሉ ኢትዮጵያውያን ጋር በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በክልሉ ልማት፣ ኢንቨስትመንት እና በአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ድጋፍ ላይም ያተኮረ […]

The post “በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ የአማራ እና የሌሎችም ሕዝቦች ጥያቄዎች በህጋዊ እና በሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ይሰራል እንጂ የሕዝብ እና የፓርቲውን መሠረታዊ አጀንዳዎች ልንተዋቸው አንችልም፡፡” አቶ ዮሐንስ ቧያለው appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

One thought on ““በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ የአማራ እና የሌሎችም ሕዝቦች ጥያቄዎች በህጋዊ እና በሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ይሰራል እንጂ የሕዝብ እና የፓርቲውን መሠረታዊ አጀንዳዎች ልንተዋቸው አንችልም፡፡” አቶ ዮሐንስ ቧያለው

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.