በብአዴን ውስጥ አሁንም ዳግም ሹኩቻ ተፈጠረ: የህወሓት አባሏን ገነት ገ/እግዚያብሔርን ከኃላፊነት አነሱ

Source: http://welkait.com/?p=13452

(እሸቴ ካሳ) ከኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ እና የምክር ቤት ስብሰባ መልስ በባህር ዳር ስብሰባ የተቀመጡት የብአዴን አመራሮች የህወሓት አባል የሆነችውን ገነት ገ/ እግዚያብሔርን ከኃላፊነት በማንሳት ዙሪያ እና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሻነት የአማራ አርሶአደሮቹን ትጥቅ በማስፈታት ዙሪያ መከፋፈል ተፈጥራል ፡፡ ቀደም ሲል የክልሉ የስራና ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ሁና በህወሓት ተፅእኖ የተሾመችው እና የክልሉን የልማት እንቅስቃሴ …

Share this post

One thought on “በብአዴን ውስጥ አሁንም ዳግም ሹኩቻ ተፈጠረ: የህወሓት አባሏን ገነት ገ/እግዚያብሔርን ከኃላፊነት አነሱ

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.