በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/65742

ተለያዩ የኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ መንግሥት በምዕራብ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መካከል ያሉትን ችግሮች እንዲፈታ ጠይቀዋል።

የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ኃላፊ ትላንት ከአሜሪካ ድምፅ የኦሮምኛ ክፍል ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ችግሩን ለመፍታት በሁለቱ ወገን ውይይት እየተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.