በታላቁ የዓድዋ በዓል አከባበር ላይ በሰውኛ ፕሮዳክሽንና ኢንተርቴይንመንት ውስጥ ሕይወት የዘሩ አርቲስቶች – ሚካኤል ሚልዮን እና ባለቤቱ መዓዛ ታከለ

Source: https://www.gudayachn.com/2020/02/blog-post_24.html

ጉዳያችን ሚድያ፣ኮሚኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት 

Gudayachn Multimedia, Communication and Consultant

በእዚህ ፅሁፍ ስር የሳምንቱን የዝክረ ዓድዋ በዓል መርሐግብር ያገኛሉ 

ፎቶ -አርቲስት ሚካኤል ሚልዮን እና መዓዛ ታከለ በጣይቱ ሆቴል ስለ ዝክረ ዓድዋ መግለጫ ሲሰጡ።

(ከአርት ቲቪ የተወሰደ )

”የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ድል ነው።ድሉ የሰውን ልክ ያገኝ፣ ቅኝ ገዢዎች ከአላስፈላጊ ትዕቢት ዝቅ ብለው በሰው መጠን እንዲኖሩ፣ለጥቁሮች ደግሞ ራስን ዝቅ አድርጎ ከመመልከት ወጥተው በሰው እኩል መሆናቸውን ያሳዩበት ታላቅ ድል ነው።ይህ ማለት ሁሉንም የሰው

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.